ዘርፎች

የአደጋ ምላሽ ዘርፍ

ምክትል ኮሚሽነር:

ምክትል ኮሚሽነር ኮ/ር መስፍን አያሌው

image description

ፈጣንና ውጤታማ ምላሽ መስጠት የአደጋ ስራ ጊዜ የማይሰጥና በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤታማ ስልት በመንደፍና ስራን በመስራት አደጋን በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠርን የሚጠይቅ በመሆኑ አመራርና ባለሙያው ቀልጣፋ የአደጋ ምላሽ ስርዓትን በመዘርጋት ህይወትን፣ ንብረትንና አካባቢን ከጉዳትና ውድመት መታደግን ነው፡፡

በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች: