አነስተኛ ተቋማት
አነስተኛና የተለያዩ የመንግስትና የግል ስራዎችን የሚሰሩ ልዩ ልዩ ተቋማት (ባርና ሬስቶራንቶች፣ ግሮሰሪና ካፌዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ መድሀኒት ቤቶች፣ የዉበት ሳሎኖች፣ ኢንተርፕራይዞች፣ ዳቦ ቤቶች፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ በቅርንጫፍ ደረጃ ያሉ ባንኮች፣ ኢንሹራንሶች፣ ብድርና ቁጠባዎች፣ ክሊኒኮች፣ ፈርኒቸር ቤቶች) ወዘተ ደህንነት አጠባበቅ የሙያ ምክር፣ ቴክኒክ ድጋፍና ፍተሻ ማድረጊያ ቼክሊስት