ሕይወቱን ሰጥቶ ሕይወትን የሚታደግ ኃይል እየገነ...

image description
- ሁነቶች fire disaster    0

ሕይወቱን ሰጥቶ ሕይወትን የሚታደግ ኃይል እየገነባን ነው።

ሕይወቱን ሰጥቶ ሕይወትን የሚታደግ ኃይል እየገነባን ነው።

የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጊዜው ያፈራቸውን  ቴክኖሎጂዎችንና በሙያው የሰለጠነ የሰው ሀይልን በመጠቀም በድንገት በሚያጋጥሙ ማናቸውም ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት በሠው ህይወት እና ንብረት ላይ የሚያጋጥሙ አደጋዎችን ለመታደግ መስዋትነት ጭምር በመክፈል ህይወትን የሚታደግ ንብረትን የሚያድን ባለምያና አደረጃጀት ፈጥረናል ።

በሌላ በኩልም ውቧ እና  ጽዱዋን 
ከተማችንን አዲስ አበባን ከማናቸውም አደጋ የመጠበቅ ተልዕኮውንም እየፈጸመም ይገኛል። 

#ለድገተኛ_ጥሪ_🤳939_ይደውሉ❗️